ኤርትራዊያንን ጨምሮ ከ1 ሚሊዮን በላይ የሆኑ የ26 ሀገራት ስደተኞች በኢትዮጵያ ተጠለዋል ተብሏል በኢትዮጵያ በተለይም በአዲስ አበባ የሚገኙ ኤርትራዊያን ስደተኞች በመንግሥት እየተዋከቡ ነው መባሉን ...
ሲኤንቢሲ በተለየ መንገድ የሚመረቱ እና ዋጋቸው እጅግ ውድ የሆኑ የቡና ምርቶችን ይፋ አድርጓል፡፡ በኪሎ እስከ 1 ሺህ ዶላር በመሸጥ እና ዓለማችን ውድ ዋጋ የሚባለው በታይላንድ የሚመረተው ብላክ ...
ፍላጎቱን ለማሳካትም የገንዘብ እጥረት ስላለበት ሆቴሎችን ለማጭበርበር የተለያዩ ዘዴዎችን ለመከተልም ይወስናል፡፡ ጎብኚ መስሎ ወደ ሆቴሎች የሚገባው ይህ ሰው በሚጓዝባቸው አካባቢዎች በቦርሳው ውስጥ ...
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ዛሬ ታህሳስ 3 ቀን 2017 ዓ.ም የውጭ ሀገር ገንዘቦችን የሚገዛበትን እና የሚሸጥበትን ተመን ይፋ ሲያደርግ ከ19 ቀናት በፊት ያወጣውን ዋጋ አስቀጥሏል። በዚህም አንድ ...
የአለማቀፉ የእግርኳስ ማህበር (ፊፋ) ሳኡዲ አረቢያ የ2034ቱን የአለም ዋንጫ ለማስተናገድ በብቸኝነት ያቀረበችውን ጥያቄ በይፋ ተቀበለ። በዚህም ሳኡዲ ከአስር አመት በኋላ የሚካሄደውን የወንዶች ...
የሀያት ታህሪር አል ሻም መሪው አቡ መሀመድ አል ጆላኒ ግን ሶሪያ ከዚህ በኋላ የእምነት ነጻነት የሚከበርባት ሀገር ትሆናለች ሲል ቃል መግባቱ ይታወሳል በወላጆቻቸው የትውልድ መንደር የሚገኘው ...
የአሜሪካው ተመራጭ ፕሬዝዳንት ዶናልት ትራምፕ በታይም መጽሄት የ2024 የአለማችን ተጽዕኖ ፈጣሪው ሰው ተብለው መመረጣቸው እየተነገረ ነው። ፖለቲኮ ምንጮቹን ጠቅሶ እንዳስነበበው ትራምፕ የታይም የአመቱ ሰው ተብለው መመረጣቸውን ተከትሎ የኒውዮርክ የአክስቲዮን ገበያ የመክፈቻ ደወል በዛሬው እለት ይደውላሉ። ...
እስከ መጭው የካቲት ወር መጨረሻ ቀናት ድረስ ባለው ጊዜ ውስጥም ሁለቱ ሀገራት የጋራ የቴክኒክ ቡድን በማዋቀር በአራት ወራት ውስጥ ኢትዮጵያ የባህር በር እንድታገኝ የሚያስችላትን ስምምነት ...